Loading Events

« All Events

  • This event has passed.

Ethiopian Community Meeting

May 18, 2019 @ 10:00 am - 12:00 pm

The meeting is planned to provide community members with an opportunity to share their personal experiences about employment and to provide resources that will enhance their chances in obtaining better employment opportunities.
For any question, please contact
Esam Al-Waeliy: 303-617-2443/ [email protected]
የስብሰባ ጥሪ ለኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባሎች

ጥሩ ክፍያ የሚከፈልበት፣ ከልምድዎና ፣ከእውቀትዎ ጋር የሚመጣጠን ስራ ለማግኘት በሚያደርጉት ጥረት ከዓቅምዎ በላይ የሆነ የተለያየ ችግር አጋጥሞዎታል?
መልስ የሚፈለጉ ከሆነ ስለዚህ ጉዳይ ኢትዮጵያዉያንን ለማወያየት በተጠራው ሰብሰባ ላይ መጥተዉ ያነጋግሩን:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጀምሮ የተለያዩ ኮሚኒትዎች ስራ ለመፈለግ በሚያደርጉት ጥረት ያጋጠማቸዉን ችግሮች በማነጋገር ላይ እንገኛለን ::
ዓላማችን እነዚህን መሰናክሎች ለይቶ በማወቅ እንዲስተካከሉ ወይም እንዲወገዱ ለመንግስት አካላት አሳብ ለማቅረብ ነው። በዚህ በጣም አሰፈላጊ በሆነ ስብሰባ ላይ ለመገኘት ፈቃደኛ ከሆኑ ከዚህ በታች ስማቸው የተገለጸውን ግለሰቦች ማነጋገር ትችላላችሁ። በዚህ እለት የኢትዮጵያን ማህበረሰብ በመወከል የሚሰራ ሰው ምርጫ ይደረጋል።
1. ሂሳም ዓሊ ዋይሊ፡ ስልክ ቁጥር 303-617-2443 ኢሜል [email protected]
2. ጃኪ ኩይከንዳል፡ ስልክ ቁጥር 303-617-2702 ኢሜል [email protected]
3. ቸርነት ዳባ፡ ስልክ ቁጥር 303-407-4046 ኢሜል [email protected]
የስብሰባ ቦታ፡ Colorado Refugee Wellness Center 1666 Elmira St; Aurora CO, 80010
ቀን፡ ቅዳሜ April 18, 2019. ስብሰባው ከጥዋቱ በ10፡00 ተጀምሮ በ12፡00 ሰአት ላይ ይፈጸማል።
ሰዓት፡ ከቀኑ 2፡00 PM የልጆች ጥበቃና የተለያዩ አገልግሎቶችን በስብሰባው ስፍራ በነጻ እናቀርባለን።ማንኛዉም እድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ሰው በስብሰባው ላይ መሳተፍ ይችላል::

Details

Date:
May 18, 2019
Time:
10:00 am - 12:00 pm
Website:
https://www.aumhc.org/programs-services/specialized-services/refugee/

Venue

Colorado Refugee Wellness Center
1666 Elmira St
Aurora, CO 80010
+ Google Map

Leave a Reply

Scroll to Top